Medon Realestate Marketing for sale & price in Ethiopia

Price : 13,000,000.00 ETB

  • Posted: 4 weeks ago
  • Condition : Unfurnished
  • House Type : Duplex
  • Site (Location) : Bole
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 2nd
  • Bathrooms : 2

Description

ቤት ከመግዛቶ በፊት እኛን ሳያማክሩ አይወስኑ! የጃምቦ ሪል እስቴት በመሀል ቦሌ B+G+12 የመኖሪያ ህንፃ ኘሮጀክት በምን ይለያል? በመሀል ከተማ ቦሌ በወለል 4 መኖሪያ ቤቶች ብቻ ያሉት ዘመናዊና ቅንጡ አፓርትመንት 2 የሰው እና የዕቃ ሊፍት ያለው ለህንፃው ውበትን ያላበሱ እና ለነዋሪዎች አየር የሚወስዱባቸው ባልኮኒዎች ያሉት ለከተማው ዋና ዋና ቦታዎች ቅርብ የሆነ ዋጋው ተመጣጣኝ የቤቱን ዋጋ 20% ብቻ ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን 80% በ2ዓመት ጊዜ ውስጥ ዘና ብለው የሚከፍሉት ከ50% አስከ 100% ድረስ ቅድመ ክፍያውን ከፍ አድርገው ለሚከፍሉ ደንበኞች ከአጠቃላይ ሽያጩ ላይ ከ2-5% የሚደርስ ቅናሽ የተመቻቸለት

Share this with your friends